የዛሬው የሰማያዊ ፓርቲ ሰልፍ ፎቶና የሚያሰሟቸው መፈክሮች በጥቂቱ !!

 September 22, 2013 (Just Freedom Blog) በአሁኑ ሰዓት ሰማያዊ ፓርቲ ከሶሰት ወር በፊት የጠራውን ሰልፍ እያካሄደ ይገኛል:: ሰልፉ በደማቅ ሁኔታ ተጀምሮ ነበር የሰልፉ መድረሻ መሰቀል አደባባይ ቢሆንም ሕዝቡ አራት ኪሎ አካባቢ ሲደርስ More...

by Admin | Published 2 years ago
By Admin On Friday, August 9th, 2013
2 Comments

የእስክንድር ነጋ ባለቤት የሰርካለም ፋሲል የመጨረሻ ቃል – “የልጄ አዕምሮ እንዳይጎዳ ከሃገር መውጣትን መርጫለሁ”

By: Hellen Zewdu Ayele August 9, 2013 ሀምሌ16/2005 ዓ.ም. በጣም መጥፎና ጥሩ ስሜት የማይፈጥር ቀንነበር፡፡ ቤተሰብን፣ ወዳጅ ዘመድን በተለይ የሚወዷትን More...

By Admin On Friday, August 9th, 2013
2 Comments

ለተለያዩ ስልጠናዎች ወደ ደቡብ ኮርያ ከመጡት 59 ኢትዮጵያዊያን መካከል 38 ጥገኝነት ጠየቁ

August 8, 2013 ሰበር ዜና፣ ከስምንት ወር በፊት ለተለያዩ ስልጠናዎች ወደ ደቡብ ኮርያ ከመጡት 59 ኢትዮጵያዊያን መካከል 38 ኢትዮጵያዊያን More...

By Admin On Wednesday, July 24th, 2013
2 Comments

ለፈገግታ፤ ለጨዋታ ከቁም ነገር ጋር … (ከነቆራ ፌስቡክ የተወሰደ)

July 24, 2013 ዛሬ ጠዋት ታክሲ የምጠብቅበት ቦታ መንገድ ላይ ዕቃ ዘርግተው ከሚሸጡ ነጋዴዎች መካከል አንዱ፤ ጆሮ ገብ ማስታወቂያ ሲሰራ More...

By Admin On Tuesday, July 23rd, 2013
2 Comments

ሰበር ዜና: ኢህአዴግ አንድነት ፓርቲን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ

July 23, 2013 በደቡብ ወሎ ዞን በሚገኘው ኩታበር ወረዳ አንድነት ፓርቲ ሐምሌ 7 ቀን 2005ዓ.ም. በደሴ ያካሄደውን ህዝባዊ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ More...

By Admin On Monday, July 22nd, 2013
2 Comments

‘የአረቡ ዓለም አብዮት ኢትዮጵያ ውስጥ ይመጣል ብለህ ታስባለህ ብለው ጠይቀውኛል” – ኢ/ር ይልቃል ጌትነት

July 22, 2013 ዝግጅቱ የነበረው አሜሪካ ኤምባሲ ውስጥ ነው፡፡ ጥሪውም የደረሰን በአሜሪካ ኤምባሲ በኩል ነው፡፡ የተነገረኝም ቀደም ብሎ More...

By Admin On Sunday, July 21st, 2013
2 Comments

በአቋራጭ ውፍረት የመቀነስ ጉጉት

07 July 2013         ተጻፈ በ  ምሕረት አስቻለው (ሪፖርተር) እምወድሽ ታከለ ከዓመታት በፊት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሳለች ክብደቷ 75 ኪሎ ግራም More...

By Admin On Sunday, July 21st, 2013
2 Comments

ግዙፉ የጀሞ ኮንዶሚኒየም ዘምሟል የ10/90፤ 20/80 እና 40/60 ችብቸባው ቀጥሏል

በግዙፉ የጀሞ የጋራ መኖሪያ ሕንፃዎች መንደር ውስጥ በአንድ በኩል በመስመጥ ላይ ከሚገኘው ኮንዶሚኒየም ሕንፃ ግራና ቀኝ የሚገኙ ሕንፃዎች More...

By Admin On Wednesday, July 3rd, 2013
2 Comments

የአደባባይ የብልግና ቧልት በሕጉ እንዴት ይታያል? የ”Big Brother” ተዋናያን ከሕግ ዕይታ

የዛሬው ጽሑፍ የሚያጠነጥነው በወንጀል ሕግ ዙሪያ ነው፡፡ የወንጀል ሕግና የኅብረተሰቡ የሞራል አስተሳሰብ የጠበቀ ቁርኝት አላቸው፡፡ በአብዛኛው More...

Free Mind - Free Thought - Free Society